LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ bit ድግግሞሽ ይመልሳል የ ፋይል አይነት ለ መለየት ወይንም የ መጠኑን ስም ወይንም ዳይሬክቶሪ
መለያ ማግኛ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)
ኢንቲጀር
ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የያዘ ምንም የማያሻማ ፋይል መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.
ይህ ተግባር የሚወስነው መለያዎች ለ ተወሰኑ የ ፋይል እና የ bit ድግግሞሽ እርስዎን የሚቀጥለውን ፋይል መለያ እንዲለዩ ለመርዳት ነው:
| የ ተሰየመ መደበኛ | ዋጋ | መግለጫ | 
|---|---|---|
| ATTR_NORMAL | 0 | መደበኛ ፋይሎች | 
| ATTR_READONLY | 1 | ለንባብ-ብቻ ፋይሎች | 
| ATTR_HIDDEN | 2 | የ ተደበቀ ፋይል | 
| ATTR_SYSTEM | 4 | የ ስርአት ፋይል | 
| ATTR_VOLUME | 8 | የ መጠን ስም ይመልሳል | 
| ATTR_DIRECTORY | 16 | የሚመልሰው የ ዳይሬክቶሪ ስም ብቻ ነው | 
| ATTR_ARCHIVE | 32 | ፋይሉ ተቀይሯል መጨረሻ ተተኪ ከ ፈጠሩ በኋላ (ማህደር ቢት). | 
እርስዎ ማወቅ ከ ፈለጉ የ bit መለያ byte ተሰናድቶ እንደሆን: የሚቀጥለውን የ ጥያቄ ዘዴ ይጠቀሙ:
Sub ExampleSetGetAttr
በ ስህተት ላይ መሄጃ ወደ ስህተት መያዣ ' ለ ስህተት መያዣ ኢላማ መወሰኛ
 If Dir("C:\test",16)="" Then MkDir "C:\test"
 If Dir("C:\test\autoexec.sav")="" Then FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\test\autoexec.sav"
 SetAttr "c:\test\autoexec.sav" ,0
 FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\test\autoexec.sav"
 SetAttr "c:\test\autoexec.sav" ,1
 Print GetAttr( "c:\test\autoexec.sav" )
 End
ErrorHandler:
 Print Error
 End
End Sub